..ሁላችን የእግዚአብሔርን ልጅ በማመንና በማወቅ ወደሚገኝ አንድነት፥ ሙሉ ሰውም ወደ መሆን፥
የክርስቶስም ሙላቱ ወደሚሆን ወደ ሙላቱ ልክ እስክንደርስ ድረስ፥
ኤፌ.4፡12

የክርስቶስ ሙላት ቤተክርስቲያን በቨርጂኒያ ስቴት አሌክሳንደሪያ ከተማ የምትገኝ በDMV ከዚያም አልፎ በመላው አገሪቱ የሚገኙትን ኢትዮጵያውያንን በወንጌል ለመድረስ በእግዚአብሄር ራዕይ የተመሰረተች ቤተክርስቲያን ናት፡፡ ይህች ቤተክርስቲያን ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለደቀመዛሙርቱ የሰጠውን ሐዋሪያዊ ዓላማና ተልዕኮ ለማስፈጸም በእግዚአብሄር መንፈስ በመታገዝ የወንጌሉን መልዕክት ለፍጥረት በማዳረስ በኩል እስካሁን ሊናቅ የማይችል ሰፊ አስተዋጽኦ እያበረከተች ያለች ለወደቁት መነሳትን ለጠፉት መገኘትን ተስፋ ለሌላቸው ተስፋን ለታመሙት ፈውስን በጨለማ ላሉት የእግዚአብርን ብርሃን የምታውጅ ቤተክርስቲየን ናት፡፡ ኑ ከኛ ጋር ይግጠሙና አብረን እንሂድ፡፡
እግዚአብር ይባርካችሁ
We glorify God by making disciples of all nations and be connected to heaven and to one another. The church has many ministries working together to see this fulfilled, and strives to not only care for its members well but to also share, show, and teach the gospel of Jesus Christ through serving the world both locally and globally.
You’re welcome here. Come, get connected, and go with us.

Recent Sermons

በዚህ ገጽ ላይ የተለያዩ መልዕክቶችን የምናጋራ ሲሆን እናንተ ደግሞ በቪዲዮም ሆነ በኦዲዮ ማዳመጥና ማውወረድ (download) ማድረግ ትችላላችሁ፡፡