Media

Latest Message

ወደዚህ የምልዕክት ገጽ እንኳን ደህና መጡ፡፡ በዚህ የጊዜው መልዕክት ገጻችን የጊዜውንና ወሳኝ መልዕክቶችን የምንጭንበት ስለሆነ በየጊዜው ብቅ እያሉ ቢጎበኙት ይባረኩበታል ብለን እናምናለን፡፡ ያላችሁንም አስተያየትም ሆነ ገንቢ ሃሳብ ምንጊዜም ለመቀበልና ለማስተናገድ የምንወድ መሆናችንን ስንገልጽ ከምስጋና ጋር ነው፡፡ ጌታ ይባርካችሁ