Preschool

Jesus said, "Let the little children come to me..."

Matthew 19:14

 “Leave the children alone, and do not forbid them from coming to Me; for the kingdom of heaven belongs to such as these.” 

Sundays and
meed week wednesdaysservices

Sunday 10 am

እሁድ ጠዋት 10 ሰዓት ላይ አምልኮአችን ሲጀምር ልጆቻችን ከኛ ጋር ያመልካሉ ይዘምራሉ፡፡ ከዚያ ወደ እግዚአብሄር ቃል ስንሄድ እነሱም ወደየክፍላቸው ይሄዱና የእግዚአብሄርን ቃል እንደየዕድሜአቸው ይማራሉ፡፡ የህጻናት አስተማሪዎች አስፈላጊውን ትንቃቄ ተደርጎ የሚቀመጡ ስለሆነ አሳብ አይግባዎት፡፡ ጌታ መልካም ነው፡፡ 

Wednesday 5 pm

ረቡዕ ማታ የጸሎትና የኃይል ጊዜ ስለሆነ ወላጆች እንዲጸለይላቸው የሚፈልጉትን ልጆቻቸውን ይዘው እንዲመጡ ይበረታታሉ፡፡ 

Contact Us

We'd love to hear from you. Fill out the form below to get started.